Author: admin

Page: 2

ለፍቅራችን ስኬት ምን እናድርግ? የፍቅር ክሊኒክ ስኬታማ ፍቅር ላይ ካሉ ሰዎች የተወሰደ ጥናት:: የኢትዮጲካሊንክ የፍቅር ክሊኒክ የኢትዮጲካሊንክ የፍቅር ክሊኒክ ክትባት ዘወትር ማክሰኞ በኢትዮጲካሊንክ ፕሮግራም ማጠቃለያ ላይ ያለ አንድ ፕሮግራም ሲሆን ፍቅር ነክ ጉዳዮችን እያነሳ ጠቃሚ የፍቅር ሃሳቦችን ያካፍላል፡፡ ከዚህ ላይ የምታዩት ክትባት ማክሰኞ ታህሳስ 01 ቀን 2011 ዓ.ም የቀረበ ፕሮግራም ነው፡፡ እንድትከታተሉት እንጋብዛለን፡፡  

የቴዲ አፍሮ ስራዎች ለገበያ ሊቀርቡ ነው፡፡ ለገበያ የሚቀርቡት የተወዳጁ አርቲስት ስራዎች የትኞቹ ናቸው? የሚለውን ከላይ ከሚገኘው ቪዲዮ ይከታተሉ፡፡ እናመሰግናልን!!        

የምኖረው ከኢትዮጵያ ውጭ ነው፡፡ ከሦስት ዓመት በላይ አብራኝ የቆየች ፍቅረኛ አለቺኝ፡፡ ሃገር ቤት መጥተን ሰርግ ለመደገስ እናስባለን፡፡ ቤተሰቦችም ቀኑን በጉጉት እየጠበቁ ነው፡፡ በቅርቡ ግን ብዙ የማያግባቡን ነገር እየበዙ ነው፡፡ ጭቅጭቃችን በርክቷል፡፡ በዚህ መሃል እኔ ወደ ሃገሬ ለእረፍት በመጣሁበት ከአንዲት ወጣት ጋር ተዋውቄ ፍቅር ውስጥ ገብቼያለሁ፡፡ በፍቅር ከንፈናል ብል ይቀላል፡፡ በእሷ ምክንያት ለሦስት ሳምንት የመጣሁት ሰው […]

https://www.youtube.com/edit?o=U&video_id=Ntio8fu1mTg   ተመስገን ገ/እግዚአብሄር 3 መቶሺኅ ብር ተከፈለው፡፡  ለአርቲስቱ 3 መቶ ሺኅ ብር የከፈለው ማነው የሚለውን ከላይ ከሚገኘው ቪዲዮ ይከታተሉ፡፡ እናመሰግናልን!!

https://www.youtube.com/edit?o=U&video_id=3zBPCQCEkbk   አስገራሚዎቹ የሰሞኑ የከተማችን ዝርፊያዎች

https://www.youtube.com/watch?v=a_gY3xZ33kY  አዝናኝ ፕራንኮች እና ሌሎች ጨዋታዎች!!! ሙዚቀኛ ካሙዙ ካሳ በሞመንት ኦፍ ትሩዝ መጥበሻ ላይ  

የአርቲስት ፍቃዱ ተክለማሪያም ጉዳይ የፍርድ ቤት ውሎ ምን ይመስል ነበር; የፍርድ ቤት ውሎ ዝርዝር ከላይ ከሚገኘው ቪዲዮ ይከታተሉ፡፡

ጥላው የሄደችው ፍቅረኛውን ለመመለስ 400,000 ዶላር 2 ሲኒማ ሙሉ ወንበር የገዛው ቻይናዊ አስደቂ ታሪክ

ድምጻዊት ሀሊማ አብዱራህማን በሞመንት ኦፍትሩዝ መጥበሻ ላይ የኢትዮጲካሊንክ ሞመንት ኦፍ ትሩዝ  ፕሮግራም  ታዋቂ ሰዎችን በመጋበዝ ስላለፉባቸው የህይወት አጋጣሚዎች እና ስረራሳቸው እውነታዎችን በግልጽ የምንጠይቅበት ፕሮገራም ነው፡፡  ለዚህ ፕሮግራም ድምጻዊ ሃሊማ አብዱራህማንን ጋብዘናት ያደረግነውን አዝናኝ ቆይታ ከላይ ከሚገኘው ቪዲዮ እንድትከታተሉት እንጋብዛለን፡፡

ከአለማየሁ ገላጋይ ጋር የተደረገ የበረራ ኢትዮጲካሊንክ አዝናኝ ቆይታ የኢትዮጲካሊንክ በረራ ፕሮግራም ወደተለያዩ ቦታዎች ምናባዊ በረራ የምናደርግበት ፕሮግራም ነው፡፡ አለማየሁ ገላጋይም ጣፋጭ ቆይታ አድርገናል እንድትከታተሉት እንጋብዛለን፡፡  


Current track

Title

Artist