የፍቅር ክሊኒክ

ኢትዮጲካሊንክ በፋና ኤፍኤም 98.1 ዘወትር ማክሰኞ እና አርብ ከቀኑ 9 ሰአት እስከ 12 ሰአት እንዲሁም ዘወትር ቅዳሜ ከምሽቱ 3 ሰአት እስከ እኩለ ሌሊት 6 ሰአት በአክሱም ፒክቸርስ አዘጋጅነት የሚቀርብ የሬዲዮ ፕሮግራም ነው፡፡ የሬዲዮ ፕሮግራማችንን ለመከታተል ያመቻችሁ ዘንድ ከሬዲዮን በተጨማሪ በድረገጽ እንዲሁም በዩቲዩብ ቻነላችን አማካኝነት የምታቸኑንን አማራጭ አመቻችተናል፡፡ የሶሻል ሚዲያ አማራጮቻችን የሚከተሉት ናቸው ፌስቡክ — ——– […]

  ኢትዮጲካሊንክ በፋና ኤፍኤም 98.1 ዘወትር ማክሰኞ እና አርብ ከቀኑ 9 ሰአት እስከ 12 ሰአት እንዲሁም ዘወትር ቅዳሜ ከምሽቱ 3 ሰአት እስከ እኩለ ሌሊት 6 ሰአት በአክሱም ፒክቸርስ አዘጋጅነት የሚቀርብ የሬዲዮ ፕሮግራም ነው፡፡ የሬዲዮ ፕሮግራማችንን ለመከታተል ያመቻችሁ ዘንድ ከሬዲዮን በተጨማሪ በድረገጽ እንዲሁም በዩቲዩብ ቻነላችን አማካኝነት የምታቸኑንን አማራጭ አመቻችተናል፡፡ የሶሻል ሚዲያ አማራጮቻችን የሚከተሉት ናቸው ፌስቡክ — […]

ራስ ወዳድነት በፍቅር ግንኙነት መሃል የፍቅር ግንኙነትን ለከፋ ችግር ይዳርጋል ምልክቶቹም የሚከተሉት ናቸው

በፍቅር የተጎዱ ጓደኞቻችሁ ቶሎ ካሉበት ጉዳት እንዴት ማገገም እንዲችሉ ታደርጋላችሁ? የኢትዮጲካሊንክ የፍቅር ክሊኒክ ክትባት ፕሮግራም ከላይ ያለው ቢዲዮላይ እንድታደምጡ እንገብዛለን፡፡ የፍቅር ክሊኒክ

ፍቅር ከጀመርን ገና አምስት ወራችን ነው፡፡ በሥራው ምክንያት በጣም ብዙ ሠዎች ያውቃል፡፡ ከብዙ ሴቶች ጋርም ግንኙነት እንደነበረው አውቃለሁ፡፡ እርሱ ከእኔ በፊት የነበሩት ፍቅረኞች ሦስት እንደነበሩ ቢነግረኝም ከዚያ በላይ እንደሆኑ እገምታለሁ፡፡ ከብዙ ሴቶች ጋር ይታያል እያሉ ያሙታል፡፡ አንዳንድ ጓደኞቼ በግልፅ “እንዴት ከእርሱ ጋር ትሆኛለሽ” ብለውኛል፡፡ እኔ ግን ያለፈ ታሪኩ አያገባኝም ብዬና ስለምወደውም ጭምር ቀጥያለሁ፡፡ ግን ጫናው […]

ለፍቅራችን ስኬት ምን እናድርግ? የፍቅር ክሊኒክ ስኬታማ ፍቅር ላይ ካሉ ሰዎች የተወሰደ ጥናት:: የኢትዮጲካሊንክ የፍቅር ክሊኒክ የኢትዮጲካሊንክ የፍቅር ክሊኒክ ክትባት ዘወትር ማክሰኞ በኢትዮጲካሊንክ ፕሮግራም ማጠቃለያ ላይ ያለ አንድ ፕሮግራም ሲሆን ፍቅር ነክ ጉዳዮችን እያነሳ ጠቃሚ የፍቅር ሃሳቦችን ያካፍላል፡፡ ከዚህ ላይ የምታዩት ክትባት ማክሰኞ ታህሳስ 01 ቀን 2011 ዓ.ም የቀረበ ፕሮግራም ነው፡፡ እንድትከታተሉት እንጋብዛለን፡፡  

የምኖረው ከኢትዮጵያ ውጭ ነው፡፡ ከሦስት ዓመት በላይ አብራኝ የቆየች ፍቅረኛ አለቺኝ፡፡ ሃገር ቤት መጥተን ሰርግ ለመደገስ እናስባለን፡፡ ቤተሰቦችም ቀኑን በጉጉት እየጠበቁ ነው፡፡ በቅርቡ ግን ብዙ የማያግባቡን ነገር እየበዙ ነው፡፡ ጭቅጭቃችን በርክቷል፡፡ በዚህ መሃል እኔ ወደ ሃገሬ ለእረፍት በመጣሁበት ከአንዲት ወጣት ጋር ተዋውቄ ፍቅር ውስጥ ገብቼያለሁ፡፡ በፍቅር ከንፈናል ብል ይቀላል፡፡ በእሷ ምክንያት ለሦስት ሳምንት የመጣሁት ሰው […]

ኢትዮጲካሊንክ የፍቅር ክሊኒክ ፕሮግራም ዘወትር ቅዳሜ ምሽት  በኢትዮጵያ ምሽት ፕሮግራም ከምሽቱ 5 ሰአት እስከ ምሽቱ 6 ሰአት ድረስ የሚቀርብ ፕሮግራም ነው፡፡


Current track

Title

Artist