የዶክተር ያለህ!!!

የምኖረው ከኢትዮጵያ ውጭ ነው፡፡ ከሦስት ዓመት በላይ አብራኝ የቆየች ፍቅረኛ አለቺኝ፡፡ ሃገር ቤት መጥተን ሰርግ ለመደገስ እናስባለን፡፡ ቤተሰቦችም ቀኑን በጉጉት እየጠበቁ ነው፡፡ በቅርቡ ግን ብዙ የማያግባቡን ነገር እየበዙ ነው፡፡ ጭቅጭቃችን በርክቷል፡፡ በዚህ መሃል እኔ ወደ ሃገሬ ለእረፍት በመጣሁበት ከአንዲት ወጣት ጋር ተዋውቄ ፍቅር ውስጥ ገብቼያለሁ፡፡ በፍቅር ከንፈናል ብል ይቀላል፡፡ በእሷ ምክንያት ለሦስት ሳምንት የመጣሁት ሰው […]

ኢትዮጲካሊንክ የፍቅር ክሊኒክ ፕሮግራም ዘወትር ቅዳሜ ምሽት  በኢትዮጵያ ምሽት ፕሮግራም ከምሽቱ 5 ሰአት እስከ ምሽቱ 6 ሰአት ድረስ የሚቀርብ ፕሮግራም ነው፡፡


Current track

Title

Artist