ሞመንት ኦፍ ትሩዝ

ኢትዮጲካሊንክ በፋና ኤፍኤም 98.1 ዘወትር ማክሰኞ እና አርብ ከቀኑ 9 ሰዓት እስከ 11 ሰዓት፣ ዘወትር ቅዳሜ ከምሽቱ 3 እስከ እኩለ ሌሊት 6 ሰዓት በአክሱም ፒክቸርስ አዘጋጅነት የሚቀርብ የሬዲዮ ፕሮግራም ነው፡፡ ፕሮግራማችንን ለመከታተል ያመቻችሁ ዘንድ ከሬዲዮ በተጨማሪ በድረገጽ እንዲሁም በዩቲዩብ ቻነላችን የምታደምጡባቸውን አማራጮች አመቻችተናል፡፡ የሶሻል ሚዲያ አማራጮቻችን የሚከተሉት ናቸው፡፡ ድረገፅ www.ethiopikalink.net ፌስቡክ  https://www.facebook.com/ethiopikalink ትዊተር https://twitter.com/EthiopikaLink ኢንስታግራም […]

https://www.youtube.com/watch?v=a_gY3xZ33kY  አዝናኝ ፕራንኮች እና ሌሎች ጨዋታዎች!!! ሙዚቀኛ ካሙዙ ካሳ በሞመንት ኦፍ ትሩዝ መጥበሻ ላይ  

ድምጻዊት ሀሊማ አብዱራህማን በሞመንት ኦፍትሩዝ መጥበሻ ላይ የኢትዮጲካሊንክ ሞመንት ኦፍ ትሩዝ  ፕሮግራም  ታዋቂ ሰዎችን በመጋበዝ ስላለፉባቸው የህይወት አጋጣሚዎች እና ስረራሳቸው እውነታዎችን በግልጽ የምንጠይቅበት ፕሮገራም ነው፡፡  ለዚህ ፕሮግራም ድምጻዊ ሃሊማ አብዱራህማንን ጋብዘናት ያደረግነውን አዝናኝ ቆይታ ከላይ ከሚገኘው ቪዲዮ እንድትከታተሉት እንጋብዛለን፡፡


Current track

Title

Artist