የፍቅር ክሊኒክ የቀዶ ጥገና ርዕሰ ጉዳይ

By May 09, 2015

የፍቅር ክሊኒክ የቀዶ ጥገና ርዕሰ ጉዳይ ከፍቅረኛዬ ጋር በጥቃቅን ጉዳዮች እየተጣላን ለሳምንታት እንለያይና እንታረቃለን፡፡ አሁን ከታረቅን ገና አንድ ሳምንታችን ነው፡፡ ብዙ የማያግባቡን ነገሮች ቢኖሩም እሷ እንድንጋባ ትፈልጋለች፡፡ እንዋደዳለን፡፡ ከተዋወቅን አምስት ዓመታችን ነው፡፡ ግን የግጭታችን መንስዔ ሁሌም ያልተጠበቀ ነገር ነው፡፡ ወደ ትዳር እንድንሄድ ትፈልጋለች፡፡ እኔ ደግሞ ሁኔታው ያሰጋኛል፡፡ ብዙ የምንጣላው ስለምንዋደድ ነው ትላለች፡፡ ወደ ትዳር መግባት አለብኝ? ምን ልወስን? ጌዲዮን

አንድ ፅሁፍ ወይዘሮዋን የ136 ሺህ ብር ባለቤት አደረገ

By May 09, 2015

አንድ ፅሁፍ ወይዘሮዋን የ136 ሺህ ብር ባለቤት አደረገ - በአንድ ፅሁፍ ከፍተኛ ገንዘብ ያገኙት ወይዘሮ ማን ናቸው? - አንድ ፅሁፍ ወይዘሮዋን የ136 ሺህ ብር ባለቤት ያደረገው እንዴት ነው?

አንድ አርቲስት አስገራሚ ሪከርድ ሰበረ

By May 09, 2015

አንድ አርቲስት አስገራሚ ሪከርድ ሰበረ - አስገራሚ ሪከርድ የሰበረው አርቲስት ማነው? - የአርቲስቱ አስገራሚ ሪከርድ ምንድነው?