የፍቅር ክሊኒክ የቀዶ ጥገና ርዕሰ ጉዳይ

By May 09, 2015
Rate this item
(2 votes)
የፍቅር ክሊኒክ የቀዶ ጥገና ርዕሰ ጉዳይ ከፍቅረኛዬ ጋር በጥቃቅን ጉዳዮች እየተጣላን ለሳምንታት እንለያይና እንታረቃለን፡፡ አሁን ከታረቅን ገና አንድ ሳምንታችን ነው፡፡ ብዙ የማያግባቡን ነገሮች ቢኖሩም እሷ እንድንጋባ ትፈልጋለች፡፡ እንዋደዳለን፡፡ ከተዋወቅን አምስት ዓመታችን ነው፡፡ ግን የግጭታችን መንስዔ ሁሌም ያልተጠበቀ ነገር ነው፡፡ ወደ ትዳር እንድንሄድ ትፈልጋለች፡፡ እኔ ደግሞ ሁኔታው ያሰጋኛል፡፡ ብዙ የምንጣላው ስለምንዋደድ ነው ትላለች፡፡ ወደ ትዳር መግባት አለብኝ? ምን ልወስን? ጌዲዮን
Read 758 times
EthiopikaLink

Proin Non Nibh Sed Lectus Convallis Tincidunt Eget Nec Arcu. Suspendisse At Mollis Est. Donec Auctor Molestie Urna, Non Ultrices Elit Elementum In.

Website: Nootheme.com

Leave a comment