የውስጥ አዋቂ ወሬዎቻችን ርዕሶች, May 2

By May 06, 2015

የውስጥ አዋቂ ወሬዎቻችን ርዕሶች መንግስት ለአንድ የውጭ ዜጋ ልዩ ሽልማት ሰጠ - መንግስት ሽልማት የሰጠው የውጭ ዜጋ ማነው? - የውጭ ዜጋው በመንግስት የተሰጠው ልዩ ሽልማት ምንድነው?

የፍቅር ክሊኒክ የቀዶ ጥገና ርዕሰ ጉዳይ , April 18

By May 04, 2015

የፍቅር ክሊኒክ የቀዶ ጥገና ርዕሰ ጉዳይ 
ታላቅ እህቴ አምስት ዓመት የቆየ ትዳር ሲኖራት አንድ ልጅ ወልዳለች፡፡ እኔ ገና የኮሌጅ ተማሪ ስሆን ብቻዬን ቤት ተከራይቼ እኖራለሁ፡፡ እህቴና ባሏ ብዙ ጊዜ እየመጡ ይጠይቁኛል፡፡ ባለፈው ክረምት ግን ባለቤቷ በተደጋጋሚ ብቻውን እየመጣ አምሽቶ መሄድ ጀመረ፡፡ በአንድ ምሽት ደግሞ ለእኔም በሚያስደነግጥና ግራ በሚያጋባ ሁኔታ ሳመኝ፡፡ ምንም ሳልል ቀረሁ፡፡ መቀራረቡ በዝቶም ህዳር ላይ ግንኙነት ፈፀምን፡፡ ከዚያ በኋላ ደጋግመን ተኝተናል፡፡ ስህተት እየሰራሁ እንደሆነ ባውቅም ለምን እንደሆነ እንጃ ማቆም አቃተኝ፡፡ አሁን አሁን ደግሞ ከእህቴ ጋር በጣም መጋጨት ጀምረዋል፡፡ በበኩሌ ለከፍተኛ ትምህርት ከኢትዮጵያ ውጭ ለመሄድ ሳምንታት ቀርተውኛል፡፡ ያደረግኩት ነገር እየፀፀተኝ ነው፡፡ ከመሄዴ በፊት ለእህቴ ነገሩን ሁሉ ልንገራት ብዬ አስባለሁ፡፡ ግን ደግሞ የሚፈጠረውን ሳስብ እደነግጣለሁ፡፡ ምን ላድርግ? 
ኤምኬ ነኝ

አንድ ዝነኛ አርቲስት አስደንጋጭ አደጋ ደረሰበት, April 18

By May 04, 2015

አንድ ዝነኛ አርቲስት አስደንጋጭ አደጋ ደረሰበት
- አስደንጋጭ አደጋ የደረሰበት ዝነኛ አርቲስት ማነው?
- ዝነኛው አርቲስት የደረሰበት አደጋ ምንድነው?
- አርቲስቱ አሁን በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል?