የፍቅር ክሊኒክ የቀዶ ጥገና ርዕሰ ጉዳይ April 4

By Apr 06, 2015

የፍቅር ክሊኒክ የቀዶ ጥገና ርዕሰ ጉዳይ 
አባቴ ትምህርት ላይ ያለው አቋም በጣም ሃይለኛ ነው፡፡ ትምህርት ላይ በጣም ከማክረሩ የተነሳ ሴት ልጆቹ በሙሉ ቢያንስ ዲፕሎማ እንድንይዝ፣ ማግባት የምንችለው ሰው ደግሞ ቢያንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው እንዲሆን ህግ አውጥቷል፡፡ በዚህ መሰረት አራት እህቶቼ ዲግሪ ያላቸውን ወንዶች አግብተዋል፡፡ በበኩሌ ዲግሪ መያዝ የቻልኩ ቢሆንም ፍቅረኛዬ ግን ሊሳካለት አልቻለም፡፡ ዲግሪ እንዲይዝ ብዙ ባግዘውም አልሆነለትም፡፡ ሲፈጥረው ትምህርት አይሆንለትም፡፡ እኔ ደግሞ ጥሎብኝ አፈቅረዋለሁ፡፡ እሱን ካገባሁ ከአባዬ ጋር ልቆራረጥ ነው፡፡ እንዳልተወው ነፍሴ እስክትወጣ እወደዋለሁ፡፡ ምን ላድርግ? 
ቢ ነኝ

Listen here 

የሳምንቱ አስገራሚ ዜና, April 4

By Apr 06, 2015

የሳምንቱ አስገራሚ ዜና
የሁለት ወጣቶች ድርጊት ወይዘሮዋን ከእነህይወታቸው ቀበረ
- በሁለት ወጣቶች ድርጊት ወይዘሮዋ ከእነህይወታቸው የተቀበሩት እንዴት ነው?

Listen here   

ፖሊሶችን ለግምገማ የዳረገና ነዋሪዎችን ያስጨነቀው ጉዳይ ጎንደር ላይ ተፈታ April 4

By Apr 06, 2015

ፖሊሶችን ለግምገማ የዳረገና ነዋሪዎችን ያስጨነቀው ጉዳይ ጎንደር ላይ ተፈታ
- ፖሊሶችን ለግምገማ የዳረገና ነዋሪዎችን ያስጨነቀው ጉዳይ ምን ነበር?
- ጉዳዩ ጎንደር ላይ የተፈታው እንዴት ነው?

Listen here