ኢቢሲ የአንድን ድራማ ውል አላድስም አለ

By May 09, 2015

ኢቢሲ የአንድን ድራማ ውል አላድስም አለ - ውሉ ያልታደሰለት ድራማ የቱ ነው?

የፍቅር ክሊኒክ የቀዶ ጥገና ርዕሰ ጉዳይ , May 2

By May 06, 2015

የፍቅር ክሊኒክ የቀዶ ጥገና ርዕሰ ጉዳይ የምኖረው ከኢትዮጵያ ውጭ ነው፡፡ ሃገር ቤት እያለሁ ከማውቀው ፍቅረኛዬ ጋር በአካል ተለያይተን እርሱ ወደ አሜሪካ እኔ ወደ አውሮፓ ሄድን፡፡ ነገር ግን በየቀኑ ስለምንደዋወል ፍቅራችን እንደዚያው ቀጠለ፡፡ ሁለት ዓመት ያህል በዚህ ሁኔታ ቀጥለን ኢትዮጵያ ሄደን ለመጋባት ዕቅድ ይዘናል፡፡ ነገር ግን ባለሁበት ከተማ አብሮኝ ከሚሰራው የሃገሬ ሰው ጋር መቀራረብ ጀመርኩ፡፡ ብቸኝነት ያጠቃኝ ስለነበር የእርሱ መኖር በጣም ጠቀመኝ፡፡ ያለንበት ቦታ ብዙ ኢትዮጵያዊያን ስለሌሉ ሁሌም የማንነጣጠል ሆንን፡፡ ስለዚህ ጓደኛዬ ለፍቅረኛዬም ነግሬዋለሁ፡፡ ካለፈው ስድስት ወር ወዲህ ግን ፍቅረኛዬ ስልክ መደወሉን ቀነሰ፡፡ ምነው ስለው ሁለተኛ ሌላ ሥራ ስለጀመርኩ ጊዜ አጥቼያለሁ ይለኛል፡፡ ለቀለበት ዝግጅታችን የሚሆን ገንዘብ እየሰራ እንደሆነም ነገረኝ፡፡ ግን ከሥራ ባልደረባዬ ጋር ከመቀራረቤ የተነሳ ፍቅር ውስጥ እየገባሁ እንደሆነ እየተሰማኝ ነው፡፡ እርሱም እንደወደደኝ ነግሮኛል፡፡ አሁን አጣብቂኝ ውስጥ ገባሁ፡፡ ከፍቅረኛዬ ጋር ብንጋባም እንኳ አብረን ለመሆን ገና ጥቂት ዓመታት ስለሚያስፈልጉ ቀለበት ማሰሩ እንዳስብበት እያደረገኝ ነው፡፡ ምን ልወስን? ትምኒት ነኝ

በቀናት ልዩነት በሌላ የከተማችን ዝነኛ ሆቴል የሰው ህይወት ጠፋ

By May 06, 2015

በቀናት ልዩነት በሌላ የከተማችን ዝነኛ ሆቴል የሰው ህይወት ጠፋ - የሰው ህይወት ያለፈበት ዝነኛ ሆቴል የቱ ነው? - በሆቴሉ የሰው ህይወት የጠፋው በምን ምክንያት ነው?